በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አረንጓዴ አሻራ


አረንጓዴ አሻራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:15 0:00
የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የዘንድሮውን አረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ የፌዴራል እና የክልል የመንግሥት ኃላፊዎች በተገኙበት አስጀምረዋል።
“ኢትዮጵያን እናልብሳት” በሚል መሪ ቃል በሦስተኛው ሀገር አቀፍ ዘመቻ 6 ቢሊዮን ችግኞች እንዲተከሉ ታቅዶ፤ የችግኝ ተከላው በደን የተሸፈኑ አረንጓዴ ተራሮችን፣ የለመለሙ መስኮችን ፣ የአፈር መሸርሸርን እና የአካባቢ ብክለትን ማስቀረት ከሚጠቀሱ ጥቅሞች መካከል ናቸው።
XS
SM
MD
LG