በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመራጮች ምዝገባ ተጠናቀቀ


የመራጮች ምዝገባ ተጠናቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:06 0:00

ለሁለተኛ ጊዜ የተራዘመው የስድስተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻው ቀን ዛሬ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ቪኦኤ በሃዋሳ ከተማ የመጨረሻ ቀን ተመዝጋቢዎችን አነጋግሯቸዋል። ከነዚህም ውስጥ በከተማው የዳያስፖራ አካባቢ ነዋሪ ወ/ሮ ለምለም ዲላ በመጨረሻ የተመዘገቡበትንም ምክንያት አብራርተዋል።

XS
SM
MD
LG