በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት - በትግራይ ክልል


መቀሌ

በመቀሌ ከተማ የኢንተርኔት አገልግሎት በአንድ አንድ ሆቴሎች፣ የምግባረ ሰናይ ተቋማትና የመንግሥት መሥርያ ቤቶች ተጀመረ።

የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት በአብዛኛው የትግራይ ክልል አሁንም ዝግ መሆኑ አስተያየት ሰጪዎች ገልጸዋል።

ኢትዮ ቴሌኮም በበኩሉ በክልሉ ብዙ ከተሞች የጥገና ሥራዎች በማከናወን በዛሬው ዕለት የተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎት አስጀምሪያለሁ ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት - በትግራይ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:13 0:00


XS
SM
MD
LG