በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተቀዛቀዘው የዜጎች የምርጫ ተሳታፊነት እና የሚያስከፍለው ዋጋ- ቆይታ ከበፍቃዱ ሃይሉ ጋር


የተቀዛቀዘው የዜጎች የምርጫ ተሳታፊነት እና የሚያስከፍለው ዋጋ- ቆይታ ከበፍቃዱ ሃይሉ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:21 0:00

ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ለመካሄድ የሳምንታት እድሜ በቀረበት በአሁኑ ሰዓት ዜጎች የምርጫ ካርድ ለመውሰድ ያላቸው ተነሳሽነት እንደተጠበቀው አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን እየተናገሩ ነው፡፡ የመብቶች እና ዴሞክራሲ እድገት ማዕከል ‘ካርድ ኢትዮጵያ’ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በፍቃዱ ሃይሉ ዜጎች ከደህንነት ስጋት፣ በምርጫ አስፈጻሚዎች ለውጥ እና ምርጫው አሸናፊው የሚታወቅበት የተበላ ዕቁብ ነው በሚሉ ሃሳቦች ምክንያት ተነሳሽነታቸው ተቀዛቅዟል ይላሉ፡፡

XS
SM
MD
LG