በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እንጉዳይ እንደ ስጋ ፦ ቆይታ ከእንጉዳይ አምራቹ ወጣት ጋር


.
.

ዮናታን በቀለ ብዙም ባልተለመደው የእንጉዳይ ማብቀል ስራ ውስጥ የተሰማራው ሺታኪ ድርጅት መስራች ነው።የዛሬ 9 ዓመት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ተማሪ በነበረበት ሰዓት የጀመረው ስራ ከእንጀራ በተጨማሪ በተለያዩ ዓለም ከተሞች እየተዟዟረ ልምድ የሚቀስምበትን መልካም ዕድል ፈጥሮለታል።

ሀብታሙ ስዩም ከዮናታን ጋር አጭር ቆይታ በማድረግ ስለ ስራው እና በስራው ውስጥ ስላሉ ውጣ ውረዶች ለማወቅ ሞክሯል። ዮናታን አስቀድሞ አጀማመሩን ያጫውተናል።

እንጉዳይ እንድ ስጋ ፦ ቆይታ ከእንጉዳይ አምራቹ ወጣት ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:32 0:00


XS
SM
MD
LG