No media source currently available
ዮናታን በቀለ ብዙም ባልተለመደው የእንጉዳይ ማብቀል ስራ ውስጥ የተሰማራው ሺታኪ ድርጅት መስራች ነው።የዛሬ 9 ዓመት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ተማሪ በነበረበት ሰዓት የጀመረው ስራ ከእንጀራ በተጨማሪ በተለያዩ ዓለም ከተሞች እየተዟዟረ ልምድ የሚቀስምበትን መልካም ዕድል ፈጥሮለታል።