ሀዋሳ —
የኢትዮጵያ ፓርላማ “ህወሓት” እና “ሸኔ” ብሎ የጠራው ቡድን ስለ ሽብር የወንጀል ድርጊት የተሰጠውን ትርጓሜ አሟልተው መገኘታቸውን በመግለፅ በሽብርተኛነት እንዲፈረጁ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያቀረበለትን የውሣኔ ሃሳብ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ አፅድቋል።
በሽብርተኛነት ከተፈረጁት ድርጅቶች የተሰማ ምላሽ የለም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡