አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያ ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ትገኛለች። ባንድ በኩል ይሄንን ዴሞክራሲያዊ ክንውን ለማሳካት እየሰራች ያለችው ሀገር በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች መሆኑም ይታያል።
የዚህች አገር ዜጎች ተስፋና ስጋቶች እንደዚሁም የቅርብ ጊዜ ምኞቶች ምንድን ናቸው?
የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢዎች በተለያዩ ሙያዎች ላይ የተሰማሩ ዜጎችን አነጋግረዋል።
ለዛሬ ሁለተኛው ክፍል ይቀርባል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡