No media source currently available
ከአምባሳደሯ ንግግር ጋር በተያያዘ የመንግስታቸውን አቋም የጠየቅናቸው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ታየ አጽቀስላሴ በበኩላቸው ፣ የኢትዮጵያ መንግስት የህዝቦች ኑሮ እንዳይታወክ በተቻለው አቅም እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው ፣ “እውነተኛ ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ ግን ሰላምን ያወኩ ተጠያቂ መሆን አለባቸው” ብለዋል።