No media source currently available
የፌዴራል የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ ዞን በተፈጠረው ግጭት ለተፈናቀሉት የነፍስ ደራሽ እርዳታ መስጠቱን ኮሚሽኑ አስታወቀ። በክልሉ 11 ዞኖች ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ከ600ሺ በላይ ተፈናቃዮች ይገኛሉ ያለው ኮሚሽኑ ለሁሉም ድጋፍ እያደረግኩ ነው ብሏል።