በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደደር ላይ 3.1 ንዝረት ተመዘገበ


ደደር ላይ 3.1 ንዝረት ተመዘገበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:53 0:00

ዛሬ ማለዳ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ደደር ከተማ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ። የመሬት መንቀጥቀጡ በድሬዳዋና ሀረር ድረስ መሰማቱን ነዋሪዎች አስታውቀዋል። ክስተቱ የአካባቢው ከተሞች በህንጻ ግንባታ ላይ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የሚያስታውስ ነው ብለዋል ባለሙያዎች።

XS
SM
MD
LG