ሳልሳይ ወያነ ትግራይ /ሳወት/ ፓርቲ ሁለት ከፍተኛ የአመራር አባላቱ እንደታሰሩ ገለፀ። ምክትል ሊቀ መንበሩ አቶ አሉላ ሃይሉ እና የፋይናንስ ሃላፊው አቶ ካህሳይ ሃይሉ ዛሬ መቀሌ ከተማ ውስጥ በወታደሮች መያዛቸውን ያስታወቀው ፓርቲው ድርጊቱ የሰላማዊ ትግል እንቅስቃሴን የሚገታ ነው ብሏል። ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር መልስ ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 01, 2023
በምዕራብ ትግራይ “ዘር ማጽዳት ተፈጽሟል” ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች አስታወቀ
-
ሜይ 18, 2023
የወለንጭቲ እና ቢሾፍቱ ከተሞች ጥቃት
-
ሜይ 15, 2023
የብሄራዊ እርቅ ጥያቄ ፈተናዎች