በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሴዳል ወረዳ ላይ ታጣቂዎች ጥቃት አደረሱ


በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሴዳል ወረዳ ባልታወቁ ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር መዋሉን እና የዞን እና የወረዳው የመንግሥት አመራር አባላት መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።

የክልሉ ፀጥታ ሰላም ግንባታ ቢሮ በበኩሉ የሴዳል ወረዳም ሆነ ከተማ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር መዋሏን አስተባበለ። ጥፋቱን ያደረሰው የጉምዝ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀሰው ሽፍታ ነው ሲሉ የፀጥታ ቢሮች ኃላፊ ተናገሩ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ሴዳል ወረዳ ላይ ታጣቂዎች ጥቃት አደረሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:54 0:00


XS
SM
MD
LG