No media source currently available
ባለፈው ቅዳሜ የነቀምቴ ከተማ የቦምብ ፍንዳታ የሰው ህይወት መጥፋቱንና በርካቶች መቁሰላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማይቱ የፖሊስ አዛዥ የጥቃቱን ፈጽሚዎች ማንነት ተናግረዋል። ተጠርጣሪዎች መያዛቸውንም አስታውቀዋል።