No media source currently available
"ጉዳይኦን" ከስድስት ወራት በፊት ስራ የጀመረ ስራ ፈላጊና ቀጣሪዎችን አገናኝ አውታር ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በስልካቸው ላይ በመጫን እየተጠቀሙበት እንደሆነ ፈጣሪዎቹ ይናገራሉ።