No media source currently available
የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግን ለመሳተፍ ወደድሬዳዋ ለገቡ ክለቦች፣ ዳኞችና ሌሎችም የስፖርት ቤተሰቦች በዕድሜ ጠገቡ የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ጉዞ ተዘጋጅቷል። ጉዞው በከፊል ይህን ይመስላል።