No media source currently available
በትግራይ ክልል ለሰባት ቀናት ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በአንዳንድ አካባቢዎች መመለስ ጀምሯል።