No media source currently available
ዓቃቤ ህግ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ በዝግ ችሎት ላሰማ ያለውን የምስክር የአሰማም ሂደት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውድቅ አድርጓል::