No media source currently available
ኤርትራ በኮቪድ-19 ምክንያት ከአንድ ዓመት በፊት አቋርጣው የነበረው አህጉራዊ በረራ በመጭው ሚያዚያ አጋማሽ እንደሚጀመር የትራንስፖርትና የመገናኛ ሚኒስቴሩ ትናንት አስታውቋል።