No media source currently available
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ /ሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ አብዲ ረገሳ ዛሬ በኦሮምያ ጠቅላይ ፍርድቤት ወንጀል ችሎት ቀርበዋል። የመከላከያ ምስክሮችን ለመስማት የተያዘው ቀጠሮ ምስክሮች ባለመገኛታቸው ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።