No media source currently available
ሞንስ ክላውሰን ሲውዲን ውስጥ አድጎ በተወናይነት ስራ ላይ የተሰማራ የኪነጥበብ ሰው ፣የአደባባይ ተናጋሪም ነው። የአደባባይ አንቂነቱ እና የኪነጥበብ ሰውነቱ ግን ከአራት አስርት ዓመታት በኃላ ወላጅ እናቱን በሚያገኝበት ጊዜ የተሰማውን ድበልቅልቅ ስሜት ለመግለጽ አቅም ያነሰው ይመስላል።