No media source currently available
የብልጽግና ፓርቲ ኦብነግን ለመከፋፈል ጥረት እያደረገ ነው፣ ስም የማጥፋት ሥራም ይሰራል ሲሉ የድርጅቱ ቃል አቀባይ አቶ አብዱልቃድር ሐሰን ይከስሳሉ። በሶማሌ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ መሀመድ ሻሌ ግን ኦብነግ በራሱ ጊዜ ነው የተከፋፈለው። የፓርቲውን ድክመት ለህዝብ ማሳወቅም ስም ማጥፋት አይደለም ይላሉ።