No media source currently available
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት አመታት በኋላ ዳግም ለአፍሪካ ዋንጫ አልፏል። “ከተሰራ የማይመጣ ውጤት የለም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባስተላለፉት የደስታ መግለጫ መልዕክት።