በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የድሃ ቤት" በሀረር ከተማ


"የድሃ ቤት" በሀረር ከተማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:02 0:00

በሀረር ከተማ የሚገኘውና ከ80 ዓመት በላይ እድሜ ያስቆጠረው በተለምዶ “የድሃ ቤት” የሚባለው አካባቢ በመቶዎች የሚቆጠሩ ችግረኛ ሰዎች መኖሪያ ነው። ይህ መኖሪያ አስቀድሞ ቋሚ ገቢ የሌላቸው እና የአእምሮ ጤና መታወክ ያለባቸውን ጊዜያዊ መቆያነት ያገለግል የነበረ ቢሆንም ላለፉት ከ80 በላይ ዓመታት ግን አስታዋሽ አጥቶ ቆይቷል።

XS
SM
MD
LG