No media source currently available
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊን ሕልፈተ ሕይወት ተከተሎ ምክትል ፕሬዚዳንቷ ሳሚያ ሱሁሉ ሃሰን የፕሬዚዳንትነት ቃለ መሐላ ፈጽመዋል። በሃገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት የሆኑት ሳሚያ ፤ ሃገራቸው ትጉ መሪ ማጣቷን ተናግረዋል።