በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀረሪ ክልል


በሀረሪ ክልል የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫ እየተዘጋጁ መሆናቸውን አስታወቁ። ኢዜማና አብን በርካታ እጩዎቻቸው ለመወዳደር ከተዘጋጁ በኋላ በፍርሃት ሃሳባቸውን እንደቀየሩ አስታውቀዋል። ከ36ቱ የሀረሪ ክልል መቀመጫዎች 14ቱ ሀረሪዎች ብቻ የሚወዳደሩባቸው ናቸው።

የሀረሪ ብሔር ተወላጆች ብቻ የሚወዳደሩበትን የጀጎል ልዩ የምርጫ ክልል አብን አፓርታይዳዊ ነው ሲለው ብልፅግና ፓርቲ ግን አለምአቀፍ ተሞክሮ ላይ የተመሰረተ ነው ብሎታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀረሪ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:57 0:00


XS
SM
MD
LG