በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሌ ክልል የድርቅ አደጋ


የሶማሌ ክልል የድርቅ አደጋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:33 0:00

የሶማሌ ክልል ካሉት 93 ወረዳዎች 44ቱ የከፋ ድርቅ ተጠቂ መሆናቸውን ገለጸ። ድርቁን ለመቋቋም የክልሉ መንግሥት፣ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ፣ የክልሉ መንግሥት ሰራተኞችና አመራሮች ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል። የድርቅ አደጋው እየከፋ ከሄደ የልማት በጀቶችን እስከማጠፍ የደረሰ እርምጃ ሊወስዱ እንደሚችሉ የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር አብዱልፋታህ ሼክ ቢሂ ለቪኦኤ አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG