No media source currently available
ባልደራስ እና አብን መጪውን ሃገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ አሸንፈው ሥልጣን ለመያዝ የሚያስችል ትብብር መመሥረታቸውን ይፋ አደረጉ። በመሰረተ ቢስ ውንጀላ ተከሰዋል ያሏቸው የባልዳራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ አመራር አባላትም ከእስር እንዲፈቱ ትብብሩ ጠየቀ።