No media source currently available
ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ዓለምን ካዳረሰ ወዲህ የጤና ባለሙያዎች የዘመናችን ጀግኖች ተብለው እየተመሰገኑ ይገኛሉ። ኒው ዮርክ ከተማ የሚኖር አንድ ሰዓሊም “በጥበብ ሙያዬ፣ እነዚህን ጀግኖች ላክብራቸው” ብሎ ተነስቷል።