No media source currently available
ሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ውስጥ ለብዙ ዓመታት በስደት የቆዩ ኢትዮጵያዊያን ሃገሪቱ ያለችበት ሁኔታ ህይወታቸውን እንዳከበደው፣ የማገለል አድራጎቶች እንደሚፈፀሙባቸው እየተናገሩ ነው። ለተባበሩት መንግሥታት የስደት ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር /ዩኤንሲኤችአር/ ያቀረቧቸው አቤቱታዎች ምላሽ እንዳላገኙም ገልፀዋል።