No media source currently available
በኅዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የመጨረሻውን ውሳኔ የሚሰጡት ሦስቱ ሀገሮች ብቻ እንደሆኑ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በትግራይ ክልል ስላለው ሁኔታ በምዕራባውያን ዘንድ ያለው አስተያየት ከእውነታው ጋር እየተገናዘብ እንደሆነም የሚኒስትሩ ቃል አቀባይ ገለፁ ሲል።