No media source currently available
የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ከትራንስፖርት አገልግሎት ባሻገር ለበርካታ ግዙፍ ፋብሪካዎች ጥገናና ግብዓት ምርት የሚሆን አቅም እንዳለው የድርጅቱ የድሬዳዋ ተጠሪ ኃላፊ አቶ ሀይለየሱስ ደምስ ይገልፃሉ።