No media source currently available
የዋይት ሃውስ ቤተ መንግሥት በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ላይ በሚካሄደው ግጭት ተፈጸሙ በሚባሉት የሰብዓዊ መብቶች አድራጎቶች ላይ የተሟላ እና ነጻ ምርመራ እንዲካሄድ ጥሪ አድግሯል።