No media source currently available
በትግራይ ክልል ላለው አሳሳቢ እርዳታ እና የሰብ ዓዊ መብት ጥሰት አስፈላጊው ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ አስገነዘበ። መንግሥት የዜጎችን ደህንነት በማስጠበቅ ረገድ ያለውን ቁርጠኝነት እንዲያሳይም ጠይቋል። ለመራጮች ምዝገባ ከአሁኑ የበለጠ ትኩረት እንዲሰጥም ለመንግሥትና ለምርጫ ቦርድ ጥሪ አቅርቧል።