በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወባ በሽታን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት ለምን አዳጋች ሆነ?


የወባ በሽታን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት ለምን አዳጋች ሆነ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:01 0:00
የወባ በሽታ በሴቷ የወባ ትንኝ ንክሻ አማካኝነት የሚከሰት በሽታ ነው፡፡እራስ ምታት ትኩሳት፣ እና ብርድ ብርድ የማለት ምልክቶች ሲኖሩት አብዛኛውን ጊዜም በሽታው ሲጀምር ቀለል አድርጎ ስለሆነ አያስታውቅም፡፡ ነግር ግን በጊዜ ካልታከሙት እስከሞት ድረስ ሊያደርስ ይችላል፡፡እንደ የዓለም የጤና ድርጅት ሪፖርት በአውሮፓውያኑ 2019 ዓ.ም በዓለም ዙሪያ 229 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎች በወባ በሽታ ተጠቅተው ነበር፡፡ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሃገራት በአብዛኛውን በዚህ በሽታ የሚጠቁት ህጻናት ናቸው፡፡ ባለፈው ዓመት የዓለም የጤና ድርጅት ኮቪድ 19 የወባ በሽታን የመከላከል ሂደት ላይ ትልቅ ጋሬጣ እንደሚፈጥር ጠቁሞ ነበር፡፡
XS
SM
MD
LG