በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአረና መግለጫ እና የአማራ ክልል ምላሽ


የአረና መግለጫ እና የአማራ ክልል ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:49 0:00

በትግራይ ክልል በአሁኑ ሰዓት ያለውን የፀጥታ ችግር በአስቸኳይ በመቅረፍ ለሁሉም ተጎጂዎች የዕለት ደራሽምግብ እንዲያገኙ መደረግ እንዳለበት ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አሳሰበ። በትግራይ ክልል ያለውየሰብዓዊ ቀውስ እጅግ አሳሳቢ የገለፀው ፓርቲው፤ግድያ፣ዘረፋ በሴቶች ላይ የደረሰው ወሲባዊ ጥቃት፣መፈናቀል እና ሌሎች የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች የግዝፈታቸውን ያህል አለመነገራቸውን ገልፆ ሁኔታዎቹበአስቸኳይ እልባት ሊያገኙ ይገባል ብሏል።

XS
SM
MD
LG