በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልል ሁኔታ በፖለቲካ ፓርቲዎች ዐይን


የትግራይ ክልል ሁኔታ በፖለቲካ ፓርቲዎች ዐይን
please wait

No media source currently available

0:00 0:44:47 0:00

አቶ ጊዳና መድህን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ( ትዴፓ) አባልና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የውሃቢሮ ምክትል ኃላፊ ሆነው ሠርተዋል። አቶ ተክሌ በቀለ ደግሞ የኢዜማ ሥራ አስፈፃሚ አባል ናቸው። ሁለቱም እንግዶቻችን በቅርቡ ወደ ትግራይክልል ተጉዘው የየራሳቸውን ግምገማ ይዘው መመለሳቸውን ይናገራሉ። ከአድማጮች የተነሱ ጥያቄዎችን ይዘን ሁለቱን እንግዶች አነጋግረናል። ምላሻቸውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG