በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ስኬትን በራሴና በልጆቼ አይቻለሁ" - ልጆቿን ለብቻዋ ያሳደገች እናት ግንብወግሽ ከበደ


"ስኬትን በራሴና በልጆቼ አይቻለሁ" - ልጆቿን ለብቻዋ ያሳደገች እናት ግንብወግሽ ከበደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:27 0:00

ሴቶች የትዳር አጋራቸው በሞት ሲለይ፣ በፍቺ ሲለያዩ፣ በተለያዩ ምክንያቶች ከትዳር ውጪ ሲወልዱ ወይም ፈልገውና አቅደው ልጆቻቸውን ብቻቸውን ሊያሳድጉ ይችላሉ። እነዚህ እናቶች ታዲያ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ከማህበረሰቡ አቀባበል ጀምሮ ብዙ የኑሮ ፈተናዎችን ያሳልፋሉ። ዛሬ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አስመልክቶ ታዲያ ይህንን ውጣ ውረድ በስኬት አልፋ ልጆቿን ለቁም ነገር ያበቃች እናት እንግዳ አርገን ጋብዘናል - ወይዘሮ ግንብወግሽ ከበደ ትባላለች።

XS
SM
MD
LG