በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አድዋ - በመቀሌ


አድዋ - በመቀሌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:24 0:00

የዘንድሮው 125ኛው የአድዋ ድል በዓል በትግራይ ክልል በመቀሌ ከተማ ተከብሮ ውሏል። የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር በሃልና ቱሪዝም ቢሮ እንደገለጸው በጸጥታ ሳቢያ እንደወትሮው በአድዋ ከተማ ሳይሆን በመቀሌ ከተማ ነው የተከበረው፤ የመቀሌው ዘጋቢያችን ከስፍራው ዘገባ አድርሶናል።

XS
SM
MD
LG