በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ተጨማሪ ድጋፍ ጠየቀ


የዓለም የምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ተጨማሪ ድጋፍ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:10 0:00

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ለሚሆን ህዝብ የእለት ደራሽ እርዳታ ለማቅረብ የ107 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ጠይቋል። በኢትዮጵያ የድርጅቱ ተጠሪ የተጎጁውን ህዝብ ፍላጎት ለማሟላት በአሁኑ ወቅት ገንዘቡ እጅግ የሚያስፈልግ መሆኑን አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG