No media source currently available
ሐሙስ የካቲት 11/2013 ዓ.ም በአንድ መኪና ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ሁለት ሴት እና አራት ወንድ በአጠቃላይ ስድስት ተማሪዎች፣ የመኪናው ረዳት እና ሁለት የፌደራል ፖሊስ አባላት መገደላቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ከጥቃቱ መትረፋቸውን የሚናገሩ ተማሪዎች ገልፀዋል።