ስለ አዳዲሶቹ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች -ቆይታ ከ ዶ/ር ኤርሚያስ በላይ


ስለ አዳዲሶቹ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች  -ቆይታ ከ ዶ/ር ኤርሚያስ በላይ

No media source currently available

የኮሮና ቫይረስ ክትባት መገኘቱ ለዓለም አንጻራዊ እፎይታ በሰጠበት በአሁኑ ሰዓት አዳዲስ የቫይረሱ ዝርያዎች በተለያዩ ሀገራት መፈጠራቸው ሌላ ስጋት ቀስቅሷል። ስለ አዳዲሶቹ ዝርያዎች ምንነት እና ሊፈጥሩት ስለሚችሉት ተግዳሮት ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም ዶ/ር ኤርሚያስ በላይን አነጋግሯቸዋል።

XS
SM
MD
LG