በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማይስ ኮንቬንሽን ቢሮ ተስፋዎች እና የጸጥታ ስጋት ያጠላበት የኢትዮጵያ የቱሪዝም


የማይስ ኮንቬንሽን ቢሮ ተስፋዎች እና የጸጥታ ስጋት ያጠላበት የኢትዮጵያ የቱሪዝም
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:03 0:00

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ጉባኤዎች፣ አውደ-ርዕዮች እና ሁነቶች ‘ማይስ ኮንቬንሽን’ ቢሮ ባለፈው ሳምንት ከፍታለች፡፡ ይሄ ዘርፍም የቱሪዝሙን ዘርፍ ለማነቃቃት ትልቅ ተስፋ ተጥሎበታል፡፡ ይሁንና ኮቪድ 19 ላለፈው አንድ ዓመት ለሚሆን ጊዜ በዘርፉ ላይ ያሳደረውን ጫና ባላገገመበት በአሁኑ ሰዓት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የሚነሱ የጸጥታ ችግሮች ዘርፉ በቶሎ እንዳይንሰራራ ስጋት መጣላቸውን የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ባለድርሻ አካላት አስታውቀዋል፡፡

XS
SM
MD
LG