"ሴት የህክምና ባለሞያዎች ለስራቦታ ጾታዊ ጥቃት ተጋላጮች ናቸው" ዶ/ር ሰናይት በየነ
የኢትዮጵያ ሴት ሃኪሞች ማህበር ከተመሰረተ 3 ዓመታት ያስቆጠረ ሲሆን ሴት የህክምና ባለሞያዎች በስራ ገበታቸው ላይ የሚደርስባቸውን መገለል፣ የጾታ ጥቃት ለማስቀረት በተጨማሪም ባለሞያ ሴቶችን በአመራር ለማብቃት ታስቦ የተቋቋመ ነው፡፡ ሴት የህክምና ባለሞያዎች በህክምናው ዘርፍ ውስጥ ስላላቸው ሚና እና እንዲሁም ስለሚያጋጥሟቸው ችግሮች የኢትዮጵያ ሴት ሃኪሞች ማኅበር ፕሬዘዳንት እና በጤና ሚኒስቴር አማካሪ ዶ/ር ሰናይት በየነ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኖቬምበር 15, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኖቬምበር 08, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኖቬምበር 01, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦክቶበር 25, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦክቶበር 18, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦክቶበር 11, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA