No media source currently available
በኢትዮጵያ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃትንና ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር መጣሷን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አስታወቀ።