ዋሽንግተን ዲሲ —
የሀገር ባህል አልባሳት ተፈላጊነታቸው ከሚጨምሮባቸው ጊዜያት አንዱ የበዓላት ሰሞን ነው። በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ የሚገኙ የባህል ልብስ መሸጫ ሱቆች ጥምቀትን የመሳሰሉ በዓላት ሲቃረቡ ቀደም ባሉት ጊዜያት በርካታ ደንበኞችን ያስተናግዱ ነበር።የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተፈጠረ ወዲህ ግን የንግድ ክንውኑ ቀላል የማይባል ተግዳሮት ገጥሞታል።
ሀብታሙ ስዩም በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን የሚያጋራው እንግዳ ጋብዟል። እንግዳችን በሀገር ባህል ልብስ ንግድ ላይ የተሰማረው ተስፋሁን አዱኛ ነው።
ሙሉ መሰናዶውን ያዳምጡ፦