No media source currently available
“ሴት የሰላም መሰረት ነች” ይባላል እንዲህ ከተባለ ለሀገር ምን ማድረግ ይችላሉ? ሴቶች እና እናቶች ለአንድአገር ሰላም እና መረጋጋት እንዲሁም ለሰዎች መብት መከበር ምን አስተዋፆ ማበርከት ይችላሉ? በጥያቄመልስ ዝግጅታችን እንግዶችን ጋብዘን አወያይተናል።