No media source currently available
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በሱዳን ልአላዊ መማክርት ምክትል ሊቀመንበር ጀነራል መሃመድ ሃምደን ዳግሎን የተመራ ከፍተኛ ሉኡካን ቡድን በቤተመንግሥት ተቀብለው አነጋገሩ።