"የአድዋ ድል የመላ አፍሪካውያን መሆኑን ለማሳየት በአፍሪካ ጫፍ ላይ የጉዞ አድዋን ሰንደቅ እንተክላለን" ያሬድ ሹመቴ
በየዓመቱ የአድዋን ድል ለመዘከር የሚደረገው “ጉዞ አድዋ” ተብሎ የሚጠራው የአርባ ስድስት ቀናት የእግር ጉዞ ስምንተኛ ዓመት መርኃግብር በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጀመር አስተባባሪዎቹ አስታውቀ። ለ125ኛው የአድዋ ድልም የዚሁ ዝግጅት አካል የሆነ ሌላ ቡድን ወደ ኪሊማንጃሮ እንደሚጓዝና ድሉ የአፍሪካም ድል መሆኑን ለማሳየት በሚል ሃሳብ በዕለቱ በተራራው አናት ላይ የኢትዮጵያ፣ ያፍሪካ ሕብረትና የቱሪዝም ኢትዮጵያ ሰንደቅን እንደሚያውለበልቡ አዘጋጆቹ አመልክተዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጃንዩወሪ 17, 2025
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 10, 2025
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 03, 2025
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ዲሴምበር 30, 2024
ተሰናባቹ የአውሮፓውያን 2024 ሲቃኝ
-
ዲሴምበር 27, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ዲሴምበር 20, 2024
ዐርብ፡- ጋቢና ቪኦኤ