በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማህበራዊ ሚዲያ ለብሩህ ህልሞች፦ቆይታ ከግል ዕድገት አሰልጣኝ ሚሪያም ዓለሙ ጋር


ማህበራዊ ሚዲያ ለብሩህ ህልሞች፦ቆይታ ከግል ዕድገት አሰልጣኝ ሚሪያም ዓለሙ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:26 0:00

ሚሪያም ዓለሙ ለማህበራዊ መገናኛ ተከታዮች በየለቱ በምታቀርባቸው አነቃቂ ንግግሮች እና የህይወት ምክሮች ትታወቃለች። የግላዊ ዕድገት አሰልጣኝ እና አማካሪም የሆነችው ሚርያም ከአራት ዓመታት በላይ በዘለቀ አገልግሎቷ ብዙሃን የሚገጥሟቸውን ችግሮች አንስታ መፍትሄ የምትላቸውን አጋርታለች። በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሀብታሙ ስዩም ከሚሪያም ጋር ተወያይቷል።

XS
SM
MD
LG